WEBVTT
Kind: captions
Language: am

00:00:02.500 --> 00:00:07.430
በመሳጭ የአዲሱ Google ካርታዎች
ምስሎች አማካኝነት የእርስዎን ዓለም ያስሱ።

00:00:07.430 --> 00:00:14.430
ምስሎችን የሚደርሱባቸው ጥቂት ቀላል መንገዶች አሉ፦
ከፍለጋ ሳጥኑ በታች ያሉ የመረጃ ካርዶች እና

00:00:14.430 --> 00:00:17.849
ከማያ ገጹ በታች ያለው ተንሸራታች መስመር።

00:00:17.849 --> 00:00:22.750
በመጀመሪያ ማጉያ ይጠቀሙ እና በካርታው ላይ ማንኛውም ቦታ ላይ
ጠቅ ያድርጉ።

00:00:22.750 --> 00:00:26.660
የአድራሻ እና የመንገድ እይታ ምስሎች በመረጃ ካርዱ ላይ
ይመጣል።

00:00:26.660 --> 00:00:31.230
ወደ የመንገድ እይታ ለመግባት ጥፍርአክልን ጠቅ ያድርጉ፣
ከዚያ መዳፊትን ይዘው በመጎተት ወይም አቅጣጫ መጠቆሚያን

00:00:31.230 --> 00:00:36.420
በመጠቀም እራስዎን ያመቻቹ።

00:00:36.420 --> 00:00:41.350
ከዚያ ሊጓዙበት የሚፈልጉትን መንገድ ብቻ
ጠቅ ያድርጉ።

00:00:41.350 --> 00:00:44.800
አንድ አካባቢያዊ ንግድ ከመጎብኘትዎ በፊት ሊያዩት
ይፈልጋሉ?

00:00:44.800 --> 00:00:51.800
ወደ የመንገድ እይታ ዘልለው ይግቡ ወይም «ውስጡን ይመልከቱን»
ጠቅ በማድረግ ውስጣዊ ክፍሉን ያስሱ።

00:00:54.670 --> 00:00:59.100
ዓለምን በሆነ ሰው አይኖች ለመመልከት ከፈለጉ በካሜራ
አዶ የተመላከቱትን በተጠቃሚ

00:00:59.100 --> 00:01:04.720
የተበረከቱት ፎቶዎችን ይመልከቷቸው።

00:01:04.720 --> 00:01:10.350
እዚያ ላይ አያቁሙ! በአጫውት አዶ የተመላከቱትን
አዲሱን የፎቶ ጉብኝቶች ይመልከቱ።

00:01:10.350 --> 00:01:16.560
ይህ መሳጭ የ3-ል ተሞክሮ እንደ እርስዎ ባሉ ተጠቃሚዎች
በተበረከቱ በመላው ዓለም ዙሪያ ባሉ ከ60,000 በላይ

00:01:16.560 --> 00:01:18.530
ታዋቂ ጣቢያዎች ላይ በሚገኙ ፎቶዎች የመነጨ ነው።

00:01:18.530 --> 00:01:21.100
 

00:01:21.100 --> 00:01:25.810
በመጨረሻ፣ ወደ የመሬት እይታ በመግባት ከላይ ሆነው
ምድርን ያስሱ።

00:01:25.810 --> 00:01:30.689
የሚደገፍ አሳሽ የሚጠቀሙ ከሆኑ ህንጻዎችን አጉልተው
በ3-ል ሊመለከቷቸው ይችላሉ።

00:01:30.689 --> 00:01:37.689
ከታች በስተቀኝ በኩል ያለው የመቆጣጠሪያ ፓነል እይታዎን
እንዲያዘነብሉ እና እንዲያሽከረክሩት ያስችልዎታል።

00:01:39.659 --> 00:01:44.509
ወይም ደግም እስከመጨረሻው ያሳንሱት.......እና በእይታው ይደሰቱ።

00:01:44.509 --> 00:01:46.939
ከአዲሱ Google ካርታዎች ጋር ይተዋወቁ።

