WEBVTT
Kind: captions
Language: am

00:00:02.419 --> 00:00:05.759
ፍለጋ በአዲሱ Google ካርታዎች ውስጥ ከመቼውም
በበለጠ ኃይለኛ ሆኗል።

00:00:05.759 --> 00:00:10.320
እሱን ለመሞከር አንድ የተወሰነ ቦታ ይፈልጉና
ከፍለጋ ሳጥኑ በታች ባሉት የመረጃ ካርዶች

00:00:10.320 --> 00:00:13.990
ላይ የሚታየውን የአካባቢ መረጃን ይመልከቱ።

00:00:13.990 --> 00:00:16.470
የሚፈልጉትን አውቀው ነገር ግን የት እንደሚያገኙት ግራ
ገባዎት?

00:00:16.470 --> 00:00:19.690
እንደ «ሴንትራል ፓርክ አጠገብ ያለ ቡና» ያሉ
የቦታዎች ምድቦችን ፈልገው ይሞክሩ

00:00:19.690 --> 00:00:24.980
እንዲያውም በጣም ተዛማጅ ውጤቶችን ለማግኘት ተዛማጅ ፍለጋዎችን ያያሉ።

00:00:24.980 --> 00:00:29.779
ሁሉም የፍለጋ ውጤቶችዎ በዋናነት ከሚታየው
የንግድ ስም ጋር በካርታው ላይ ይታያሉ።

00:00:29.779 --> 00:00:34.800
ቀረብ ብለው ይመልከቱ፦ ልዩ አዶዎች የተለያዩ
የንግዶች አይነቶችን እንዲለዩ ያግዙዎታል።

00:00:34.800 --> 00:00:39.749
ትልልቆቹ ቀይ አዶዎች ለመጠይቅዎ በጣም ተገቢ
የሆኑትን ውጤቶች ያመለክታሉ።

00:00:39.749 --> 00:00:44.289
እያቀያየሩ በአዶዎች መካከል ጠቅ ሲያደርጉ ካርታዎ ከእያንዳንዱ
አካባቢ ጋር የሚዛመዱትን መንገዶችን እና ቦታዎችን

00:00:44.289 --> 00:00:49.760
ለማሳየት ሲስተካከል ያስተውሉ።

00:00:49.760 --> 00:00:55.319
አንድ አካባቢ ሲመርጡ የመረጃ ካርዶች
አጋዥ የሆኑ የንግድ መረጃዎችን ያሳያሉ።

00:00:55.319 --> 00:01:00.239
ምርጥ ቦታውን ከመምረጥዎ በፊት የመንገድ እይታ
ምስሎችን ይመልከቱ ወይም «ውስጥ ይመልከቱ»ን

00:01:00.239 --> 00:01:06.090
ጠቅ በማድረግ ቀረብ ያለ እይታ ያግኙ።

00:01:06.090 --> 00:01:12.880
የት እንደሚሄዱ ሲወስኑ አቅጣጫዎች፣ ሰዓቶች፣ ግምገማዎች
እና ተጨማሪ ነገሮች የአንዲት ጠቅታ ርቀት ላይ ብቻ ናቸው።

00:01:12.880 --> 00:01:17.630
አሁን በጣም ተገቢ የሆኑ መንገዶች እና ቦታዎች የሚታዩ
በሚሆኑበት ጊዜ እዚያ እንዴት እንደሚደርሱ ግልጽ ነው።

00:01:17.630 --> 00:01:19.810
ወደ ቤት እንዴት እንደሚኬድም እንዲሁ።

00:01:19.810 --> 00:01:20.850
ከአዲሱ Google ካርታዎች ጋር ይተዋወቁ።

